Blog Post Image
September 14, 2026

የዶዮገና ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በበጎ አድራጎት ተግባር የእውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት

የዶዮገና ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በበጎ አድራጎት ተግባር የእውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት። ሰርተፍኬቱ የተሰጠው ከዶዮገናና አካባቢው ሰው ለሰው በጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን በዶዮገና ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት በኩል ተሰጥቶታል። በመድረኩ ላይ ኮሌጁ በተለያዩ ጊዜያት በወረዳው ለሚገኙ አቅመ ደካሞች ላደረገው የተለያዩ የበጎ ተግባራት ድጋፍ እውቅና ተሰጥቶታል።

Blog Post Image
September 10, 2026

የዶዮገና ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በክረምት በጎ ተግባር መርሃ-ግብር ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ።

ኮሌጁ በዶዮገና ከተማ አስተዳደር እና ዶዮገና ወረዳ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ በሁለቱ መዋቅር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት በኩል ለተመለመሉ 60 አቅመ ደካሞች ነው ድጋፍ የተደረገው። የተደረገው ድጋፍ በትምህርት ቁሳቁስ፣ በማዕድ ማጋራት፣ እንዲሁም በአልባሳት የተደረገ ሲሆን በዋጋ ሲተመን ከ ስልሳ ሺህ ብር በላይ መሆኑ ተገልጿል። ድጋፉን የኮሌጁ ማኔጅመንት አባላት ከሁለቱ መዋቅር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር በመሆን አስረክብዋል። በመጨረሻም ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ ማድረግ ሰብአዊም መንፈሳዊም ግዴታ መሆኑን በመረዳት ለፕሮግራሙ መሳካት ከገንዘብ ጀምሮ በተለያየ መልኩ ድጋፍ ሲያደርጉ ለነበሩ የኮሌጁ ማህበረሰብ በሙሉ የላቀ ምስጋና በመስጠት ፕሮግራሙ ተጠናቋል።